1 ነገሥት 8:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ጸሎታቸውንና ልመናቸውን በማደሪያህ በሰማይ ስማ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም49 በማደሪያህ በሰማይ ሆነህ ጸሎታቸውንና፤ ልመናቸውን ስማ፤ ፍረድላቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 በመኖሪያህ በሰማይ ሆነህ ጸሎታቸውን በመስማት ፍረድላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 በመኖሪያህ በሰማይ ሆነህ ጸሎታቸውን በመስማት ፍረድላቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ጸሎታቸውንና ልመናቸውን በማደሪያህ በሰማይ ስማ፤ ፍርድንም አድርግላቸው፤ 参见章节 |