Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 7:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 በመ​ቀ​መ​ጫ​ውም ራስ ላይ ስን​ዝር የሚ​ሆን ድቡ​ል​ቡል ነገር ነበረ፤ በመ​ቀ​መ​ጫ​ውም ላይ የነ​በሩ መያ​ዣ​ዎ​ችና ሰን​በ​ሮች ከእ​ርሱ ጋር ይጋ​ጠሙ ነበረ፤ ከላ​ይም ክፍት ነበረ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 በዕቃ ማስቀመጫው ጫፍ ላይ ግማሽ ክንድ የሆነ ዙሪያ ክብ ነበረበት፤ ድጋፎቹና ጠፍጣፋ ናሶቹ ከዕቃ ማስቀመጫው ዐናት ጋራ የተያያዙ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 በእያንዳንዱ የዕቃ ማስቀመጫ ጫፍ ዙሪያ ክፈፍ ላይ ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር ርዝመት ያለው አንድ ክብ ቅርጽ ነበር፤ መደገፊያዎቹና ጠፍጣፋ ነሐሶቹ ከዕቃ ማስቀመጫው ጋር አንድ ወጥ ሆነው የተሠሩ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 በእያንዳንዱ የዕቃ ማስቀመጫ ጫፍ ዙሪያ ክፈፍ ላይ ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር ርዝመት ያለው አንድ ክብ ቅርጽ ነበር፤ መደገፊያዎቹና ጠፍጣፋ ነሐሶቹ ከዕቃ ማስቀመጫው ጋር አንድ ወጥ ሆነው የተሠሩ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 በመቀመጫውም ላይ ስንዝር የሚሆን ድቡልቡል ነገር ነበረ፤ በመቀመጫውም ላይ የነበሩ መያዣዎችና ሰንበሮች ከእርሱ ጋር ይጋጠሙ ነበር።

参见章节 复制




1 ነገሥት 7:35
2 交叉引用  

በየ​አ​ን​ዳ​ን​ዱም መቀ​መጫ በአ​ራቱ ማዕ​ዘን በኩል አራት ደገ​ፋ​ዎች ነበሩ፤ ደገ​ፋ​ዎ​ቹም ከመ​ቀ​መ​ጫው ጋር ተጋ​ጥ​መው ነበር።


በክ​ፈ​ፎ​ቻ​ቸ​ውም ኪሩ​ቤ​ልና አን​በ​ሶች የዘ​ን​ባባ ዛፎ​ችም ነበሩ፤ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም ፊት ለፊት በስ​ተ​ው​ስ​ጥና በዙ​ሪ​ያው ተያ​ይዞ ነበር።


跟着我们:

广告


广告