Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 7:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮ​ቹም ሥራ እንደ ሰረ​ገላ መን​ኰ​ራ​ኵር ሥራ ነበረ፤ ወስ​ከ​ም​ቶ​ቹና የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮቹ ክፈፍ፥ ቅት​ር​ቶ​ቹም፥ ወስ​ከ​ምቱ የሚ​ገ​ባ​በት ቧምቧ ሁሉ በም​ስል የፈ​ሰሰ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 መንኰራኵሮቹ የሠረገላ መንኰራኵር መሰል ሲሆኑ፣ ወስከምቶቹ የመንኰራኵሮቹ ክፈፎችና ዐቃፊዎቻቸው እንዲሁም ወስከምቶቹ የሚገቡባቸው ቧንቧዎች በሙሉ ከቀለጠ ብረት የተሠሩ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 መንኰራኲሮቹም የሠረገላ መንኰራኲሮችን ይመስሉ ነበር፤ ወስከምቶቻቸው፥ ቅትርቶቻቸውና ዐቃፊዎቻቸው ሁሉም ከነሐስ ቀልጠው የተሠሩ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 መንኰራኲሮቹም የሠረገላ መንኰራኲሮችን ይመስሉ ነበር፤ ወስከምቶቻቸው፥ ቅትርቶቻቸውና ዐቃፊዎቻቸው ሁሉም ከነሐስ ቀልጠው የተሠሩ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 የመንኰራኵሮቹም ሥራ እንደ ሠረገላ መንኰራኵር ነበረ፤ ወስከምቶቹና የመንኰራኵሮቹ ክፈፍ ቅትርቶቹም ወስከምቱም የሚገባበት ቧምቧ ሁሉ በምስል የፈሰሰ ነበረ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 7:33
4 交叉引用  

አራ​ቱም መን​ኰ​ራ​ኵ​ሮች ከሰ​ን​በ​ሮቹ በታች ነበሩ፤ የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮ​ቹም ወስ​ከ​ምት በመ​ቀ​መ​ጫው ውስጥ ነበረ፤ የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሩም ቁመት ክንድ ተኩል ነበረ።


በየ​አ​ን​ዳ​ን​ዱም መቀ​መጫ በአ​ራቱ ማዕ​ዘን በኩል አራት ደገ​ፋ​ዎች ነበሩ፤ ደገ​ፋ​ዎ​ቹም ከመ​ቀ​መ​ጫው ጋር ተጋ​ጥ​መው ነበር።


የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሩም መልክ እንደ ቢረሌ ነበረ፤ አራ​ቱም አንድ አም​ሳያ ነበሩ፤ ሥራ​ቸ​ውም በመ​ን​ኰ​ራ​ኵር ውስጥ እን​ዳለ መን​ኰ​ራ​ኵር ነበረ።


በአ​ራቱ ዙሪያ ሁሉ ዐይ​ኖ​ችን የተ​መላ ጀር​ባ​ቸ​ውን አየሁ፤


跟着我们:

广告


广告