Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 7:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 መቀ​መ​ጫ​ዎ​ች​ንም እን​ዲሁ ሠራ፤ እርስ በር​ሳ​ቸ​ውም አያ​ይዞ ሰን​በር ባለው ክፈፍ ሠራ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የዕቃ ማስቀመጫዎቹ የተሠሩት እንደዚህ ነው፤ እነዚህም ቀጥ ብለው ከቆሙ ደጋፊዎች ጋራ የተያያዙ ባለአራት ማእዘን ጠፍጣፋ ናሶች ነበሯቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የዕቃ መቀመጫዎቹም የተሠሩት በክንፎቹ መካከል ልሙጥ በሆነ ነገር ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 የዕቃ መቀመጫዎቹም የተሠሩት በክንፎቹ መካከል ልሙጥ በሆነ ነገር ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የመቀመጫውም ሥራ እንዲህ ነበረ፤ በክፈፎችም መካከል ያለው ሰንበር ይመስል ነበር።

参见章节 复制




1 ነገሥት 7:28
4 交叉引用  

ዐሥ​ርም የናስ መቀ​መ​ጫ​ዎ​ችን ሠራ፤ የአ​ን​ዱም መቀ​መጫ ርዝ​መት አራት ክንድ፥ ወር​ዱም አራት ክንድ፥ ቁመ​ቱም ሦስት ክንድ ነበረ።


በክ​ፈ​ፎ​ቹም መካ​ከል በነ​በሩ ሰን​በ​ሮች ላይ አን​በ​ሳ​ዎ​ችና በሬ​ዎች፥ ኪሩ​ቤ​ልም ነበሩ፤ እን​ዲ​ሁም በክ​ፈ​ፎቹ ላይ ነበረ፤ ከአ​ን​በ​ሳ​ዎ​ቹና ከበ​ሬ​ዎቹ በታች ሻኩራ የሚ​መ​ስል ተን​ጠ​ል​ጥሎ ነበር።


ኪራ​ምም ምን​ቸ​ቶ​ች​ንና መጫ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥ ድስ​ቶ​ች​ንም ሠራ፤ ኪራ​ምም ለን​ጉሡ ለሰ​ሎ​ሞን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የሠ​ራ​ውን ሥራ ሁሉ ጨረሰ።


ንጉሡ አካ​ዝም የመ​ቀ​መ​ጫ​ዎ​ችን ክፈፍ ቈረጠ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የመ​ታ​ጠ​ቢ​ያ​ውን ሰኖች ወሰደ፤ ኵሬ​ው​ንም ከበ​ታቹ ከነ​በ​ሩት ከናሱ በሬ​ዎች አወ​ረ​ደው፤ በጠ​ፍ​ጣ​ፋ​ውም ድን​ጋይ ላይ አኖ​ረው።


跟着我们:

广告


广告