Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 6:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ኪሩ​ቤ​ል​ንም በወ​ርቅ ለበ​ጣ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ኪሩቤልንም በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ሁለቱንም ኪሩቤል በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ሁለቱንም ኪሩቤል በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ኪሩቤልንም በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制




1 ነገሥት 6:28
2 交叉引用  

ሁለ​ቱም ኪሩ​ቤል በው​ስ​ጠ​ኛው ቤት መካ​ከል ነበሩ። የኪ​ሩ​ቤ​ልም ክን​ፎ​ቻ​ቸው ተዘ​ር​ግ​ተው ነበር፤ የአ​ን​ዱም ኪሩብ ክንፍ አን​ደ​ኛ​ውን ግንብ ይነካ ነበር፤ የሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ኪሩብ ክንፍ ሁለ​ተ​ኛ​ውን ግንብ ይነካ ነበር፤ የሁ​ለ​ቱም ክን​ፎች በቤቱ መካ​ከል እርስ በር​ሳ​ቸው ይነ​ካኩ ነበር።


በቤ​ቱም ግንብ ሁሉ ዙሪያ በው​ስ​ጥና በውጭ የኪ​ሩ​ቤ​ልና የዘ​ን​ባባ ዛፍ፥ የፈ​ነ​ዳም አበባ ሥዕል ቀረጸ።


跟着我们:

广告


广告