1 ነገሥት 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በዶር ሀገር ዳርቻ ሁሉ የአሚናዳብ ልጅ ነበረ፤ ለእርሱም የሰሎሞን ልጅ ጣፈትም ሚስቱ ነበረች፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ቤን አሚናዳብ፤ በናፎት ዶር፣ እርሱም የሰሎሞንን ልጅ ጣፈትን አግብቶ የነበረ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጣፋት የተባለችውን የሰሎሞንን ሴት ልጅ አግብቶ የነበረው ቤን አሚናዳብ የመላው የዶር ግዛት አስተዳዳሪ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ጣፋት የተባለችውን የሰሎሞንን ሴት ልጅ አግብቶ የነበረው ቤን አሚናዳብ የመላው የዶር ግዛት አስተዳዳሪ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በዶር አገር ዳርቻ ሁሉ የአሚናዳብ ልጅ፥ እርሱም የሰሎሞንን ልጅ ጣፈትን አግብቶ ነበር፤ 参见章节 |