Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 3:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ንጉ​ሡም፥ “ደኅ​ነ​ኛ​ውን ሕፃን ለሁ​ለት ቈር​ጣ​ችሁ ለአ​ን​ዲቱ አን​ዱን ክፍል፥ ለሁ​ለ​ተ​ኛ​ዪ​ቱም ሁለ​ተ​ኛ​ውን ክፍል ስጡ” አለ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 በዚህ ጊዜ ንጉሡ፣ “በሉ በሕይወት ያለውን ልጅ ከሁለት ክፈሉና ለአንዷ ግማሹን፣ ለሌላዪቱም ግማሹን ስጡ” ብሎ አዘዘ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 “በሉ እንግዲህ በሕይወት ያለውን ልጅ ለሁለት ቁረጡና ለእያንዳንዷ ሴት ግማሽ አካሉን ስጡ” ሲል አዘዘ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 “በሉ እንግዲህ በሕይወት ያለውን ልጅ ለሁለት ቊረጡና ለእያንዳንዷ ሴት ግማሽ አካሉን ስጡ” ሲል አዘዘ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ንጉሡም “ደኅነኛውን ሕፃን ለሁለት ከፍላችሁ ለአንዲቱ አንዱን ክፍል፥ ለሁለተኛይቱም ሁለተኛውን ክፍል ስጡ፤” አለ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 3:25
3 交叉引用  

ንጉ​ሡም፥ “ሰይፍ አም​ጡ​ልኝ” አለ፤ እነ​ር​ሱም ወደ ንጉሡ ሰይፍ አመጡ።


ደኅ​ነ​ኛ​ውም ሕፃን የነ​በ​ራት ሴት አን​ጀ​ትዋ ስለ ልጅዋ ታው​ኳ​ልና፥ “ጌታዬ ሆይ! አይ​ደ​ለም፤ ደኅ​ነ​ኛ​ውን ለእ​ር​ስዋ ስጣት እንጂ መግ​ደ​ልስ አት​ግ​ደ​ሉት” ብላ ለን​ጉሡ ተና​ገ​ረች። ያች​ኛ​ዪቱ ግን፥ “አካ​ፍ​ሉን እንጂ ለእ​ኔም ለእ​ር​ስ​ዋም አይ​ሁን” አለች።


跟着我们:

广告


广告