1 ነገሥት 22:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በሰማርያም ሦስት ዓመት ተቀመጠ፤ በሶርያና በእስራኤልም መካከል ጦርነት አልነበረም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በሶርያና በእስራኤል መካከል ለሦስት ዓመት ጦርነት አልነበረም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከዚያ ቀጥሎ ባሉት ሦስት ዓመቶች ውስጥ በእስራኤልና በሶርያ መካከል ጦርነት ተወግዶ ሰላም ሰፍኖ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ከዚያ ቀጥሎ ባሉት ሦስት ዓመቶች ውስጥ በእስራኤልና በሶርያ መካከል ጦርነት ተወግዶ ሰላም ሰፍኖ ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሶርያና እስራኤልም ሳይዋጉ ሦስት ዓመት ተቀመጡ። 参见章节 |