1 ነገሥት 21:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ከዚህም በኋላ አገልጋይህ ወዲህና ወዲያ ሲመለከት ጠፋ” አለው። የእስራኤልም ንጉሥ፥ “ፍርድህ እንዲሁ ይሆናል፤ አንተ ፈርደኸዋል” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ባሪያህም ወዲህና ወዲያ ሲመለከት ጠፋ አለው። የእስራኤልም ንጉሥ፦ ፍርድህ እንዲሁ ይሆናል፤ አንተ ፈርድኸዋል አለው። 参见章节 |