1 ነገሥት 21:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ንጉሡም ባለፈ ጊዜ ወደ እርሱ ጮኸ፥ “ባሪያህ ወደ ሰልፍ መካከል ወጣ፤ እነሆም፥ አንድ ሰው ፈቀቅ ብሎ ወደ እኔ መጣ፤ አንድ ሰውም አመጣና፦ ይህን ሰው ጠብቅ፤ ቢኰበልልም ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ ትሆናለች፤ ወይም አንድ መክሊት ብር ትከፍላለህ አለኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ንጉሡም ባለፈ ጊዜ ወደ እርሱ ጮኽ፦ ባሪያህ ወደ ሰልፍ መካከል ወጣ፤ እነሆም፥ አንድ ሰው ፈቀቅ ብሎ ወደ እኔ አንድ ሰው አመጣና፦ ይህን ሰው ጠብቅ፥ ቢኮበልልም ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ ትሆናለች፥ ወይም አንድ መክሊት ብር ትከፍላለህ አለኝ። 参见章节 |