Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 21:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 ወልደ አዴ​ርም፥ “አባቴ ከአ​ባ​ትህ የወ​ሰ​ዳ​ቸ​ውን ከተ​ሞች እመ​ል​ስ​ል​ሃ​ለሁ፤ አባቴ በሰ​ማ​ርያ እን​ዳ​ደ​ረገ አን​ተም በደ​ማ​ስቆ መን​ገድ ታደ​ር​ጋ​ለህ” አለው። አክ​ዓ​ብም፥ “እኔም በዚህ ቃል ኪዳን እሰ​ድ​ድ​ሃ​ለሁ” አለ። ከእ​ር​ሱም ጋር ቃል ኪዳን አድ​ርጎ ሰደ​ደው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 ወልደ አዴርም፦ አባቴ ከአባትህ የወሰዳቸውን ከተሞች እመልስልሃለሁ፤ አባቴ በሰማርያ እንዳደረገ አንተ በደማስቆ ገበያ ታደርጋለህ አለው። አክዓብም፦ እኔም በዚህ ቃል ኪዳን እሰድድሃለሁ አለ። ከእርሱም ጋር ቃል ኪዳን አድርጎ ሰደደው።

参见章节 复制




1 ነገሥት 21:34
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告