1 ነገሥት 21:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ሰዎቹም የደግ ምልክት አደረጉትና ቃሉን ከአፉ ተቀብለው፥ “ወንድምህ ወልደ አዴር አለ” አሉት። እርሱም፥ “ሂዱና አምጡት” አለ። ወልደ አዴርም ወደ እርሱ መጣ፤ በሰረገላውም ላይ አስቀመጠው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ሰዎቹም የደግ ምልክት አደረጉትና ቃሉን ከአፉ ተቀብለው፦ ወንድምህ ወልደ አዴር አለ አሉት። እርሱም፦ ሂዱ፥ አምጡት አለ። ወልደ አዴርም ወደ እርሱ ወጣ፥ በሰረገላውም ላይ አስቀመጠው። 参见章节 |