Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 21:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ወገ​ባ​ቸ​ው​ንም በማቅ ታጠቁ፤ በራ​ሳ​ቸ​ውም ገመድ ጠመ​ጠሙ፤ ወደ እስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ ገብ​ተው፥ “ባሪ​ያህ ወልደ አዴር፦ ሰው​ነ​ታ​ች​ንን አድ​ነን አለህ” አሉት። እር​ሱም፥ “ገና በሕ​ይ​ወት አለን? ወን​ድሜ ነው” አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ወገባቸውንም በማቅ ታጠቁ፥ በራሳቸውም ገመድ ጠመጠሙ፥ ወደ እስራኤልም ንጉሥ መጥተው፦ ባሪያህ ወልደ አዴር፦ ነፍሴን ትምራት ዘንድ እለምንሃለሁ ብሎአል አሉት። እርሱም፦ ገና በሕይወቱ አለን? ወንድሜ ነው አለ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 21:32
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告