1 ነገሥት 21:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እርሱም ለአገልጋዮቹ፥ “እነሆ፥ የእስራኤል ነገሥታት መሓሪዎች ነገሥታት እንደ ሆኑ አውቃለሁ፤ በወገባችን ማቅ እንታጠቅ፤ በራሳችንም ገመድ እንጠምጥም፤ ወደ እስራኤልም ንጉሥ እንሂድ፤ ምናልባት ሰውነታችንን ያድናት ይሆናል” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ባሪያዎቹም፦ እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ነገሥታት መሐሪዎች እንደ ሆኑ ሰምተናል፤ በወገባችን ማቅ እንታጠቅ፥ በራሳችንም ገመድ እንጠምጥም፥ ወደ እስራኤልም ንጉሥ እንውጣ፤ ምናልባት ነፍስህን ይምራታል አሉት። 参见章节 |