Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 20:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ወደ ኤል​ዛ​ቤ​ልም፥ “ናቡቴ በድ​ን​ጋይ ተደ​ብ​ድቦ ሞተ” ብለው ላኩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 አክዓብም፣ “ይህን የሚያደርገው ማን ነው?” ሲል ጠየቀ። ነቢዩም፣ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ይህን የሚያደርጉት የየአውራጃው አዛዥ የሆኑ ወጣት መኰንኖች ናቸው’ ” አለው። “ታዲያ ጦርነቱን የሚጀምረው ማን ነው?” ሲል ጠየቀ። ነቢዩም፣ “አንተው ትጀምራለህ” ብሎ መለሰ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 አክዓብም “ግንባር ቀደም ሆኖ የሚዘምተው ማን ይሁን?” ሲል ጠየቀ። ነቢዩም “ጌታ ‘በአውራጃ አስተዳዳሪዎች የሚታዘዙ ወጣትነት ያላቸው ወታደሮች ግንባር ቀደም ሆነው ይዝመቱ’ ይላል” አለው፤ ንጉሡም “ጦርነቱን ማን ይጀምር” ሲል ጠየቀ፤ ነቢዩም “አንተ ራስህ ጀምር” አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 አክዓብም “ግንባር ቀደም ሆኖ የሚዘምተው ማን ይሁን?” ሲል ጠየቀ። ነቢዩም “እግዚአብሔር ‘በአውራጃ አስተዳዳሪዎች የሚታዘዙ ወጣትነት ያላቸው ወታደሮች ግንባር ቀደም ሆነው ይዝመቱ’ ይላል” አለው፤ ንጉሡም “ጦርነቱን ማ ይጀምር” ሲል ጠየቀ። ነቢዩም “አንተ ራስህ ጀምር” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ወደ ኤልዛቤልም “ናቡቴ ተወግሮ ሞተ፤” ብለው ላኩ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 20:14
8 交叉引用  

በሰ​ባ​ተ​ኛ​ውም ጊዜ፥ “እነሆ፥ የሰው ጫማ የም​ታ​ህል ትንሽ ደመና ከባ​ሕር ውኃ ቋጥራ ስት​ወጣ አየሁ” አለ። እር​ሱም፥ “ወጥ​ተህ አክ​ዓ​ብን፦ ዝናብ እን​ዳ​ይ​ዝህ ሰረ​ገ​ላ​ህን ጭነህ ውረድ በለው” አለ።


ሁለ​ቱም የዐ​መፅ ልጆች የሆኑ ሰዎች ገብ​ተው በፊቱ ቆሙ፤ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንና ንጉ​ሡን ሰድ​በ​ሃል” ብለው መሰ​ከ​ሩ​በት። የዚያ ጊዜም ከከ​ተማ አው​ጥ​ተው በድ​ን​ጋይ ደብ​ድ​በው ገደ​ሉት።


ኤል​ዛ​ቤ​ልም በሰ​ማች ጊዜ አክ​ዓ​ብን፥ “ናቡቴ ሞቶ​አል እንጂ በሕ​ይ​ወት አይ​ደ​ለ​ምና በገ​ን​ዘብ ይሰ​ጥህ ዘንድ እንቢ ያለ​ውን የኢ​ይ​ዝ​ራ​ኤ​ላ​ዊ​ውን የና​ቡ​ቴን የወ​ይን ቦታ ተነ​ሥ​ተህ ውረስ” አለ​ችው።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቴስ​ብ​ያ​ዊው ኤል​ያ​ስን እን​ዲህ አለው፦


ዳዊ​ትም ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ዊ​ውን በወ​ን​ጭ​ፍና በድ​ን​ጋይ አሸ​ነ​ፈው፤ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ዊ​ው​ንም መትቶ ገደለ ፤ በዳ​ዊ​ትም እጅ ሰይፍ አል​ነ​በ​ረም።


跟着我们:

广告


广告