1 ነገሥት 2:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እርስዋም፥ “ሚስት ትሆነው ዘንድ ለወንድምህ ለአዶንያስ ሱነማዪቱ አቢሳን ይስጡት” አለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ስለዚህም፣ “ሱነማዪቱን አቢሳን ወንድምህ አዶንያስ ቢያገባትስ?” አለችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እርሷም “ወንድምህ አዶንያስ አቢሻግን ሚስት አድርጎ ያገባ ዘንድ ፍቀድለት” አለችው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እርስዋም “ወንድምህ አዶንያስ አቢሻግን ሚስት አድርጎ ያገባ ዘንድ ፍቀድለት” አለችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 እርስዋም “ሱነማይቱ አቢሳ ለወንድምህ ለአዶንያስ ትዳርለት፤” አለች። 参见章节 |