Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 18:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 አሁ​ንም፦ ሄደህ ኤል​ያስ አለ ብለህ ለጌ​ታህ ንገር ትላ​ለህ፤ እር​ሱም ይገ​ድ​ለ​ኛል።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ታዲያ አንተ ሄጄ ለጌታዬ፤ ‘ኤልያስ እዚህ አለልህ’ እንድለው ትፈልጋለህ፤ እርሱም ይገድለኛል!”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ታዲያ፥ አሁን አንተ እዚህ መሆንህን ሄደህ ለንጉሥ አክዓብ ንገር ትለኛለህን? ይህን ባደርግ ንጉሡ ይገድለኛል!”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ታዲያ፥ አሁን አንተ እዚህ መሆንህን ሄደህ ለንጉሥ አክዓብ ንገር ትለኛለህን? ይህን ባደርግ ንጉሡ ይገድለኛል!”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 አሁንም ‘ሄደህ ኤልያስ ተገኘ፤ ብለህ ለጌታህ ንገር፤’ ትላለህ፤ እርሱም ይገድለኛል።”

参见章节 复制




1 ነገሥት 18:14
4 交叉引用  

ኤል​ዛ​ቤል የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ነቢ​ያት ባስ​ገ​ደ​ለች ጊዜ፥ መቶ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነቢ​ያት ወስጄ፥ አምሳ አም​ሳ​ውን በዋሻ ውስጥ ሸሽጌ፥ እን​ጀ​ራና ውኃ የመ​ገ​ብ​ኋ​ቸ​ውን፥ ይህን ያደ​ረ​ግ​ሁ​ትን ነገር በውኑ አንተ ጌታዬ አል​ሰ​ማ​ህ​ምን?


ኤል​ያ​ስም፥ “በፊቱ የቆ​ም​ሁት የሠ​ራ​ዊት ጌታ ሕያው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን! እኔ ዛሬ ለእ​ርሱ እገ​ለ​ጣ​ለሁ” አለው።


ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።


ሳሙ​ኤ​ልም፥ “እን​ዴት እሄ​ዳ​ለሁ? ሳኦል ቢሰማ ይገ​ድ​ለ​ኛል” አለ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም፥ “አን​ዲት ጊደር ይዘህ ሂድና፦ ‘ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እሠዋ ዘንድ መጣሁ’ በል።


跟着我们:

广告


广告