1 ነገሥት 17:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኤልያስ መጣ እንዲህም አለው፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዚያም እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከዚህ በኋላ ጌታ ኤልያስን እንዲህ አለው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ኤልያስን እንዲህ አለው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ወደ እርሱ መጣ። 参见章节 |