Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 15:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 አሳና የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ ባኦስ በዘ​መ​ና​ቸው ሁሉ ሲዋጉ ኖሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 አሳና የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ ዘመነ መንግሥታቸውን ያሳለፉት፣ እርስ በርስ በመዋጋት ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የይሁዳ ንጉሥ አሳና የእስራኤል ንጉሥ ባዕሻ በሥልጣን በነበሩበት ዘመን ሁሉ በማያቋርጥ የእርስበርስ ጦርነት ላይ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 የይሁዳ ንጉሥ አሳና የእስራኤል ንጉሥ ባዕሻ በሥልጣን በነበሩበት ዘመን ሁሉ በማያቋርጥ የእርስበርስ ጦርነት ላይ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 በአሳና በእስራኤል ንጉሥ በባኦስ መካከል በዘመናቸው ሁሉ ሰልፍ ነበረ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 15:16
5 交叉引用  

በዘ​መ​ኑም ሁሉ በሮ​ብ​ዓ​ምና በኢ​ዮ​ር​ብ​ዓም መካ​ከል ጦር​ነት ነበረ።


በአ​ሳና በእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ በባ​ኦስ መካ​ከል በዘ​መ​ና​ቸው ሁሉ ጦር​ነት ነበረ።


አሳም በነ​ገ​ሠ​በት ዘመን እስከ ሠላሳ አም​ስ​ተ​ኛው ዓመት ድረስ ጦር​ነት አል​ነ​በ​ረም።


跟着我们:

广告


广告