Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 13:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ነቢ​ዩም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሰው ሬሳ አነሣ፤ በአ​ህ​ያ​ውም ላይ ጫነው፤ ነቢ​ዩም በራሱ መቃ​ብር ይቀ​ብ​ረው ዘንድ ወደ ገዛ ከተ​ማው አመ​ጣው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ስለዚህ፣ ነቢዩ የዚያን የእግዚአብሔር ሰው ሬሳ አንሥቶ በአህያው ላይ ጫነ፤ አልቅሶ ለመቅበርም ራሱ ወደሚኖርበት ከተማ አመጣው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ነቢዩም ሬሳውን አንሥቶ በአህያው ላይ ጫነው፤ እንዲለቀስለትና እንዲቀበር ወደ ቤትኤል መልሶ ወሰደው፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ሽማግሌው ነቢይ ሬሳውን አንሥቶ በአህያው ላይ ጫነው፤ እንዲለቀስለትና እንዲቀበር ወደ ቤትኤል መልሶ ወሰደው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ነቢዩም የእግዚአብሔርን ሰው ሬሳ አነሣ፤ በአህያውም ላይ ጭኖ መለሰው፤ ያለቅስለትና ይቀብረው ዘንድ ወደ ገዛ ከተማው ይዞት መጣ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 13:29
4 交叉引用  

ሄዶም፥ ሬሳው በመ​ን​ገድ ወድቆ፥ በሬ​ሳ​ውም አጠ​ገብ አህ​ያ​ውና አን​በ​ሳው ቆመው፥ አን​በ​ሳ​ውም ሬሳ​ውን ሳይ​በ​ላው፥ አህ​ያ​ው​ንም ሳይ​ሰ​ብ​ረው አገኘ።


ዋይ ዋይ፥ ወን​ድሜ ሆይ፥ እያ​ሉም አለ​ቀ​ሱ​ለት።


እር​ሱም፥ “ተዉት፥ ማንም አጥ​ን​ቱን አያ​ን​ቀ​ሳ​ቅ​ሰው” አለ፤ አጥ​ን​ቶ​ቹም ከሰ​ማ​ርያ ከመ​ጣው ከነ​ቢዩ አጥ​ንት ጋር ዳኑ።


ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው መጡ፤ በድኑንም ወስደው ቀበሩት።


跟着我们:

广告


广告