Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 13:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ልጆ​ቹ​ንም፥ “አህ​ያ​ዬን ጫኑ​ልኝ” አላ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም ጫኑ​ለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ከዚያም ነቢዩ ልጆቹን፣ “በሉ አህያ ጫኑልኝ” አላቸውና ጫኑለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ከዚህም በኋላ ልጆቹን “አህያዬን ጫኑልኝ!” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ከዚህም በኋላ ልጆቹን “አህያዬን ጫኑልኝ!” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት፤፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ልጆቹንም “አህያ ጫኑልኝ፤” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት።

参见章节 复制




1 ነገሥት 13:27
3 交叉引用  

ልጆ​ቹ​ንም፥ “አህ​ያ​ዬን ጫኑ​ልኝ” አላ​ቸው፥ አህ​ያ​ው​ንም ጫኑ​ለት ተቀ​መ​ጠ​በ​ትም።


ያም ከመ​ን​ገድ የመ​ለ​ሰው ነቢይ ያን ሰምቶ፥ “በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ላይ ያመፀ ያ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው ነው” አለ።


ሄዶም፥ ሬሳው በመ​ን​ገድ ወድቆ፥ በሬ​ሳ​ውም አጠ​ገብ አህ​ያ​ውና አን​በ​ሳው ቆመው፥ አን​በ​ሳ​ውም ሬሳ​ውን ሳይ​በ​ላው፥ አህ​ያ​ው​ንም ሳይ​ሰ​ብ​ረው አገኘ።


跟着我们:

广告


广告