Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 13:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 እር​ሱም፥ “ከእኔ ጋር ወደ ቤቴ ና፥ እን​ጀ​ራም ብላ” አለው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ስለዚህ ነቢዩ፣ “ዐብረን ወደ ቤት እንሂድና ምግብ ብላ” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ሽማግሌውም “ወደ ቤቴ መጥተህ ከእኔ ጋር እህል ብላ” አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ሽማግሌውም “ወደ ቤቴ መጥተህ ከእኔ ጋር እህል ብላ” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 እርሱም “ከእኔ ጋር ወደ ቤቴ ና፤ እንጀራም ብላ፤” አለው።

参见章节 复制




1 ነገሥት 13:15
2 交叉引用  

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ሰው ተከ​ት​ሎት ሄደ፤ ከዛፍ በታ​ችም ተቀ​ምጦ አገ​ኘ​ውና፥ “ከይ​ሁዳ የመ​ጣህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው አንተ ነህን?” አለው። እር​ሱም፥ “አዎ፥ እኔ ነኝ” አለ።


እር​ሱም፥ “ከአ​ንተ ጋር እመ​ለ​ስና እገባ ዘንድ አይ​ቻ​ለ​ኝም፤ በዚ​ህም ስፍራ ከአ​ንተ ጋር እን​ጀራ አል​በ​ላም፤ ውኃም አል​ጠ​ጣም፤


跟着我们:

广告


广告