1 ነገሥት 12:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ኢዮርብዓምም በልቡ አለ፥ “እነሆ፥ ዛሬ መንግሥት ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ኢዮርብዓም በልቡ እንዲህ ሲል ዐሰበ፤ “መንግሥቱ ለዳዊት ቤት የሚመለስ ይመስላል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ኢዮርብዓም በልቡ እንዲህ ሲል አሰበ፤ “መንግሥቱ ለዳዊት ቤት የሚመለስ ይመስላል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26-27 በሐሳቡም “ይህ ሁሉ ነገር እንዲህ ሆኖ ሳለ፥ የእኔ ሕዝብ ወደ ኢየሩሳሌም በመሄድ በቤተ መቅደሱ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ማቅረባቸው የሚቀጥል ከሆነ፥ ለይሁዳ ንጉሥ ለሮብዓም ታማኞች በመሆን ወደ እርሱ ዞረው እኔን ይገድሉኛል፤ መንግሥቱም ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ኢዮርብዓምም በልቡ “አሁን መንግሥቱ ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል። 参见章节 |