Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 12:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ለይ​ሁዳ ንጉሥ ለሰ​ሎ​ሞን ልጅ ለሮ​ብ​ዓ​ምና ለይ​ሁዳ፥ ለብ​ን​ያ​ምም ቤት ሁሉ፥ ለቀ​ረ​ውም ሕዝብ ሁሉ፦ እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 “ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓም፣ ለመላው ይሁዳና ብንያም፣ ለቀረውም ሕዝብ ሁሉ እንዲህ በል፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ለሮብዓም እንዲሁም ለመላው የይሁዳና የብንያም ነገዶች፥ ለቀሩትም ሰዎች ሁሉ

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ለሮብዓም እንዲሁም ለመላው የይሁዳና የብንያም ነገዶች፥ ለቀሩትም ሰዎች ሁሉ

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓምና ለይሁዳ ለብንያምም ቤት ሁሉ ለቀረውም ሕዝብ ሁሉ

参见章节 复制




1 ነገሥት 12:23
2 交叉引用  

በይ​ሁዳ ከተ​ሞች በተ​ቀ​መ​ጡት በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ላይ ግን ሮብ​ዓም ነገሠ።


ከቅ​ድ​ስ​ናው መሥ​ዋ​ዕት ሥጋ ወይም እን​ጀራ እስከ ነገ ቢተ​ርፍ፥ የቀ​ረ​ውን በእ​ሳት ታቃ​ጥ​ለ​ዋ​ለህ፤ የተ​ቀ​ደሰ ነውና አይ​በ​ላም።


跟着我们:

广告


广告