1 ነገሥት 11:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 የቀረውም የሰሎሞን ነገር፥ ያደረገውም ሁሉ ጥበቡም ሁሉ፥ እነሆ፥ በሰሎሞን የታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 የቀረው፣ በሰሎሞን ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሥራ ሁሉ፣ ጥበቡም በሰሎሞን የታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ሰሎሞን ያደረገው ሌላው ነገር፥ ያከናወነው ተግባርና ጥበቡ ሁሉ በሰሎሞን የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቧል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ሰሎሞን ያደረገው ሌላው ነገር፥ ያከናወነው ተግባርና ጥበቡ ሁሉ በሰሎሞን የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦአል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 የቀረውም የሰሎሞን ነገር፥ ያደረገውም ሁሉ፥ ጥበቡም፥ እነሆ፥ በሰሎሞን ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል። 参见章节 |