1 ነገሥት 1:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እነሆም፥ እርስዋ ከንጉሡ ጋር ስትነጋገር ነቢዩ ናታን መጣ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እርሷ ከንጉሡ ጋራ በመነጋገር ላይ ሳለች ነቢዩ ናታን ገባ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነሆም፥ ለንጉሡ ስትናገር ነቢዩ ናታን ገባ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ቤርሳቤህ ገና ንግግርዋን ሳትጨርስ ነቢዩ ናታን ደረሰ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እነሆም፥ ለንጉሡ ስትናገር ነቢዩ ናታን ገባ። 参见章节 |