1 ነገሥት 1:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ቤርሳቤህም አጎንብሳ ለንጉሡ ሰገደች፤ ንጉሡም፥ “ምን ሆንሽ?” አላት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ቤርሳቤህም ለጥ ብላ እጅ ከነሣች በኋላ እፊቱ በጕልበቷ ተንበረከከች። ንጉሡም፣ “ምን ትፈልጊያለሽ?” ሲል ጠየቃት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቤርሳቤህም አጎንብሳ ለንጉሡ እጅ ነሣች፥ ንጉሡም፦ “ምን ትፈልጊያለሽ?” አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ቤርሳቤህም ወደ መሬት ለጥ ብላ እጅ ነሣች፤ ንጉሡም “ምን ትፈልጊያለሽ?” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ቤርሳቤህም አጎንብሳ ለንጉሡ እጅ ነሣች፤ ንጉሡም “ምን ትፈልጊያለሽ?” አለ። 参见章节 |