1 ዮሐንስ 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እርሱ አስቀድሞ ወድዶናልና እኛ እንወድደዋለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሱ አስቀድሞ ስለወደደን፥ እንወዳለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር አስቀድሞ ስላፈቀረን እኛም እናፈቅራለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። 参见章节 |