49 እነሆ ለልጆችዋ እንዴት እንደምታለቅስላቸው ያየሃት፥ አንተም ከመከራዋ ታረጋጋት ዘንድ የጀመርህ ያች ሴት ኢየሩሳሌም ናት።