32 እኔም አልሁት፥ “አንተ ጥለኸኛልና፥ ተለይተኸኛልምና፥ እኔ እንደ ነገርኸኝ ወደዚህ ምድረ በዳ መጣሁ፤ ወደዚህም ምድረ በዳ በመጣሁ ጊዜ እነሆ፥ ማወቅ የማይቻለኝን አየሁ።”