14 ነገር ግን እኔ እንዲሁ እልሻለሁ፤ አንቺ አምጠሽ እንደ ወለድሽ እንዲሁም ምድር ከጥንት ጀምሮ በእርሷ ለተፈጠሩ ሰዎች ፈጣሪዋ የሰጣትን ፍሬዋን ሰጠቻቸው።