本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ያንጊዜ የዚያ የዘሩ፥ የዚያም የመርከቡ፥ የዚያም የመብሉና የመጠጡ ይጠፋ ዘንድ ጊዜው ቢሆን እንደዚሁ የሚጠፋ ይሆናል። ነገር ግን የያዙት ይቀራሉ። ለእኛስ እንደዚሁ አይደለም። ሕግን ተቀብለን የበደልን እኛ እንጠፋለንና፥ የተቀበለው ልባችንም እንዲሁ ነው፤ ሕጉ ግን በክብሩ ይኖራል እንጂ አይጠፋም።” 参见章节 |