38 እኔም መለስሁለት እንዲህም አልሁት፥ “ቀድሞ አብርሃም ስለ ሰዶምና ገሞራ፥ ሙሴም በምድረ በዳ በበደሉ ጊዜ ስለ አባቶቻችን እንደ ለመነ ዛሬ እንዴት አገኘን?