37 እንደዚሁ አንዱ ለሌላው መለመን ፈጽሞ የሚችል ማንም የለም፤ የራሱንም ሸክም በባልንጀራው ላይ የሚመልስ ማንም የለም። ሁሉም ዋጋውን ያገኛልና፥ ሥራውም የየራሱ ነውና።”