36 ዛሬ አባት ልጁን ስለ እርሱ፥ ልጅም አባቱን፥ ጌታም አገልጋዩን፥ ወዳጅም ወዳጁን ስለ እርሱ ታሞ ይተኛ ዘንድ፥ በልቶና ጠጥቶም ደስ ይለው ዘንድ፥ ይፈወስም ዘንድ እንደማይልከው፥