35 እርሱም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ፥ “በፊቴ ባለሟልነትን አግኝተሃልና ይህንም እነግርሃለሁ፦ የፍርድ ቀንስ ለአንድ ጊዜ ናት፤ በሁሉም ትእዛዝ ላይ የእውነት ማኅተምን ያሳያቸዋል።