33 እኔም መለስሁለት እንዲህም አልሁት፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ በፊትህ ባለሟልነትን ካገኘሁ ይህንም ለባሪያህ ዳግመኛ ንገረው፤ በፍርድ ቀን ጻድቃን በልዑል ዘንድ ለኃጥኣን መለመን ይችላሉን?