28 ስድስተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፤ ፊታቸው እንደ ፀሐይ እንደሚያበራ፥ ብርሃናቸውም እንደ ከዋክብት እንደሚያንጸባርቅ ያሳዩአቸው ዘንድ አላቸውና፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይሞቱምና።