61 ስለሚጠፉ ስለ ብዙዎች ልቡናዬን አላሳዝነውም። እነርሱ ዛሬ በእሳት ተመስለዋልና፥ እንደ እሳት ነበልባልም ሆነዋልና፥ እንደ ጢስም ነድደውና ተንነው ጠፍተዋልና።”