59 እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “ያሰብኸውን አንተ ራስህ መዝነው፤ ከብዙው ካለው ይልቅ፥ ከጥቂቱ ያለው እጅግ ደስ ይለዋልና ከእኔ ዘንድ የሚገኝ የጻድቃን ደስታቸው እንደዚሁ ነው።