33 ያንጊዜም ልዑል በፈጠረው በዙፋኑ ላይ ይገለጣል፤ ቸርነቱም ትመጣለች፤ ይቅርታውም ትመለሳለች፤ ትዕግሥቱም ትሰበሰባለች።