19 እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “አንተ በፍርድ ከአንዱ ከእግዚአብሔር የምትሻል አይደለህም፤ ከልዑልም አንተ የምትራቀቅ አይደለህም።