34 መልሶም እንዲህ አለኝ፥ “ከልዑል ይልቅ አንተ እጅግ የምትቸኩል አይደለህም፤ አንተስ ስለ ራስህ ትቸኩላለህ፤ ልዑል ግን ስለ ብዙዎች ይቸኩላል።