30 በመጀመሪያ ክፉ የዘር ቅንጣት በአዳም ልቡና ተዘርቶ ነበርና፥ የኀጢአት ፍሬም ተወልዷልና እስከ ዛሬም ድረስ ደርሷልና፥ መከሩም እስኪደርስ ድረስ ይወለዳል፤