12 ይህንም በሰማሁ ጊዜ በግንባሬ ወደቅሁ፤ “ተፈጥረን በኀጢአት ከምንኖርና መከራን ከምንቀበል ባልተፈጠርን በተሻለን ነበር፤ መከራ እንድንቀበልም አናውቅም” አልሁት።