11 የልዑልን የመንገዱን ሥርዐት እንዴት ማወቅ ትችላለህ? የልዑል መንገዱ ፍጻሜ በሌለው ተወስኗልና፥ የምትፈርስ፥ የምትበሰብስ አንተ የማይፈርስ፥ የማይበሰብስ የልዑልን መንገድ ማወቅ አትችልም።”