45 ከዚህም በኋላ እነዚያ አርባ ቀኖች በተፈጸሙ ጊዜ ልዑል ተናገረኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “አስቀድሞ የጻፋችሁትን ያን ግልጥ አድርገው፤ የሚገባውም የማይገባውም ሁሉ ያንብበው።