35 ከሞት በኋላ ፍርድ ይመጣልና፥ እኛንም በሕይወት አያኖረንምና፥ ያንጊዜም የጻድቃን ስማቸው ይገለጣል፤ የኃጥኣንም ሥራቸው ይገለጣል።