37 እንደ ዓውሎ ነፋስ የሆኑ አሕዛብን በኀጢአታቸው የሚዘልፋቸው እርሱ ወልድ ነው። የሥራቸውንም ክፋት በፊታቸው ይገልጥባቸዋል። እንደ እሳት ነበልባል የሆኑትም በጽኑዕ የሚሠቃዩበትን ይገልጣል።