28 ጦሩን ወይም የጦር መሣሪያውን ያላነሣ፥ ግን የከበቡትንና ሊገድሉት የመጡትን እነዚያን ብዙዎችን ያጠፋቸው ትርጓሜው እንዲህ ነው።